WHAT IS NEW
 
በሲያትል ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በዲያስፖራ ንቅናቄ እቅድና በቤቶች ልማት  እቅድ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ፤
በሲያትል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአዲሱ የዲያስፖራ ንቅናቄ እቅድ፣ በዲያስፖራ የጋራ ቤቶች ህንፃ ግንባታ የአፈፃፀም መመሪያ እንዲሁም በልዩ ልዩ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ውይይቱ የተዘጋጀው በሎስአንጀለስ የኢትዮጵያ ቆንስል  ጄኔራል ጽ/ቤት እና በሲያትል የኢትዮጵያ ህዳሴ ም/ር ቤት በጋራ ሲሆን በውይይቱ ከ350 በላይ ተሳታፊዎች ተገኝተዋል፡፡ ተጨማሪ

 

በፊኒክስ / አሪዞና የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በዲያስፖራ እንቅስቃሴ ዙሪያ ውይይት አደረጉ (Feb 21, 2015)

በአሪዞና ስቴት ዋና ከተማ በፊኒክስ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በአዲሱ የዲያስፖራ ዕቅድ ዙሪያ እ.ኤ.አ ፌብርዋሪ 21 ቀን 2015 ውይይት አካሂደዋል፡፡ በዚህም ውይይት በአገራችን ባለፉት 23 አመታት ስለተካሄዱ የለውጥ እንቅስቃሴዎች አገራችን አሁን የደረሰችበት የዕድገት ደረጃና የአገራችን የህዳሴ ጉዞ የተሳካ ለማድረግ የተሰሩ ስላሉ ስራዎችና ውጤት ገለጻ ተደርጓል፡፡ በተለይም የመጀመሪያ የአምስት ዓመት የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በተሳካ ሁኔታ የተጠናቀቀ እንደሆነ ሁለተኛው የአምስት ዓመት ዕቅድ የአገራችን ሁለንተናዊ ለውጥ በፅኑ መሠረት ለማስቀጠል የሚያስችሉ ዕቅዶችን በማካተት የተዘጋጀ እንደሆነ ማብራርያ ተሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ

 

 


የሎስ አንጀለስ ቆንስላ ጄ/ጽ/ቤት በሲያትል የተካሄደው ሶስት ዓላማ የያዘ መድረክ በአብነቱ አደነቀ
(June 19, 2014)

 

23ኛው የግንቦት 20 የድል በዓል እና የታላቁ የህዳሴ ግንባታ 3ኛ ዓመትን አስመልክቶ በታላቅ ደማቅ ሁኔታ በሎስ አንጀለስ ተከበረ

23ኛው የግንቦት 20 የድል በዓል በደማቅ ሁኔታ በላስቬጋስ ተከበረበሳንዲያጎ፣ በላስቬጋስና አከባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያዊና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ስለ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ስብሰባ አደረጉ

COMMUNITY SERVICE
» Open Bank Account in Ethiopia
»
»

 
ETV NEWS
ETV News(Amharic)
Untitled Document
INFORMATION

ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

ኦሮሚያ ዳያስፖራ ፌስቲቫል ከሀምሌ 27 - ነሀሴ 04 ቀን 2007 ዓ.ም በኢትዮጵያ

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከሐምሌ 27 እስከ ነሐሴ 04 ቀን 2007 ዓ.ም የክልሉን ዳያስፖራ ፌስቲቫል ለማክበር ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በበዓሉ ላይ ለመሣተፍ ለሚፈልጉ የዳያስፖራ አባላት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቲኬት ዋጋ ቅናሽ አድርጓል፡፡ በመሆኑም በፌቲቫሉ ላይ ለመሣተፍ የምትፈልጉ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቀጥሎ በተዘረዘረው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት የቲኬት ዋጋ ቅናሽ ተጠቃሚ መሆን እንድትችሉ ከወዲሁ መግለፅ እንወዳለን፡፡

የተደረገው የቲኬት ዋጋ ቅናሽ፡-

  1. እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር  ከጁን 3 እሰከ ጁን 20/2015 ዓ.ም ለሚገዙ ቲኬቶች እና እ.ኤ.አ. ከጃላይ 29 እስከ ኦገስት 3/2015 ዓ.ም እስከተጓዙ ድረስ  40% ቅናሽ የሚደረግ ይሆናል፣
  2. ከላይ ከተጠቀሰው የጉዞ ቀናት ውጭ ለሆኑት ጉዞዎች እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር እስከ ጁን 30/2015 ቲኬቶቹ እስከተገዙ ድረስና በቡድን ለሚጓዙ ከአስር ሰው ያላነሱ የቡድን ተጓዦች 15% ቅናሽ የሚደረግ ይሆናል፣
  3. የሻንጣ መጠን 2 PC/32 ኪሎ ለእያንዳንዱ መንገደኛ ሲሆን፣
  4. ማንኛውም መንገደኛ ይህንን ቅናሽ የሚያገኘው ከቆንስላ ፅ/ቤታችን የተፃፈ የትብብር ደብዳቤ ለአየር መንገድ ቢሮዎች ሲያቀርብ ብቻ ነው፣
  5. ይህ የቅናሽ አገልግሎት የሚሰጠው ሽያጩ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢሮዎች ሲሆን ብቻ ነው፡፡

ተጨማሪ መረጃ

         ስልክ ቁጥር 213 365 6651
         E mail - info@ethioconsulatela.org

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሰያዊ ሪፐብሊክ ቆንስላ
ሎስ አንጀለስ

ማ ስ ታ ወ ቂ ያ

በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን!!!

የቤቶች ልማት ፕሮግራምን በሁለም ክልሎች በመቅረፅ የማስፈፀሚያ መመሪያ አዘጋጅተው ባጠናቀቁ
የትግራይ፣ አማራ፣ ኦሮሚያ፣ ደቡብ፣ ሃረሪ፣ ሶማሌ፣ ጋምቤላ ክልሎችና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር
በማህበራት በመደራጀት የመመዝገብ ሥራ እንዲጀመር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተገልፆልናል፡፡
በመሆኑም ከሚያዚያ 12 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ ምዝገባውን በኢትዮጵያ ኤምባሲ የምናከናውን መሆኑን
እየገለፅን በመመሪያዎቹ መሠረት አስፈላጊውን መስፈርት በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን
እንገልፃለን፡፡

የኢትዮጵያ ቆንስላ
ሎስ አንጀለስ

የምዝገባ መሰረታዊ መረጃዎች

የምዝገባ የተጠቃለለ መረጃ

የባንክ አካውንት ለመክፈት ማመልከቻ ቅፅ

የየክልሎችን ዝርዝር መረጃዎች ከዚህ በታች ይመልከቱ

የአማራ ክልል የአፈጻጸም መመሪያ
  ቅጾች
ደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል የአፈጻጸም መመሪያ 
  የቤቶች ዋጋ
  ቅጾች
የኦሮሚያ ክልል የአፈጻጸም መመሪያ
  ቅጾች
የትግራይ ክልል የአፈጻጸም መመሪያ
  የመተዳደሪያ ደንብ 
  ቅጾች
የድሬዳዋ ከተማ መስተዳድር የአፈጻጸም መመሪያ 
  የመተዳደሪያ ደንብ 
  ቅጾች
የጋምቤላ ክልል የአፈጻጸም መመሪያ
  የመተዳደሪያ ደንብ
  ቅጾች
የሶማሌ ክልል የአፈጻጸም መመሪያ
  የመተዳደሪያ ደንብ
የሀረሪ ክልል የመተዳደሪያ ደንብ
  ቅጾች
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአፈጻጸም መመሪያ
»
የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ የወጣ አዋጅ
/A Proclamation to Provide for Lease Holding of Urban Lands
/ Click Here
Ministry of Foreign Affairs
Diaspora Engagement Affairs General Directorate
September, 2011
QUICK LINKS
»
PASSPORT SERVICE
»
VISA SERVICE
»
ETHIOPIAN ORIGIN ID
»
AUTHENTICATION & LEGALIZATION
»
DUTY-FREE NOTES
APPLICATION FORMS
»
PASSPORT FORM
»
VISA FORM
»
AUTHENTICATION & LEGALIZATION FORM
»
POWER OF ATTORNEY FORM
Working Hour

Consulate Office

9:00 AM - 5:00 PM

Consular Section

9:00 AM - 1:00 PM

A WEEK IN THE HORN
(Ministry of Foreign Affairs)
Visitor Number
Webpage Counter
 
CONSULAR SECTION
» PASSPORT SERVICE
» VISA SERVICE
» ETHIOPIAN ORIGIN ID
» AUTHENTICATION & LEGALIZATION
» POWER OF ATTORNEY
» DUTY-FREE NOTES
ABOUT US
AMBASSADOR MESSAGE
CONSULATE STAFFS
CONTACT US
 
ETHIOPIAN MISSION

EMBASSY OF ETHIPIA , WASHINGOTN DC

EMBASSY OF ETHIPIA , LONDON, UK

CONSULATE GENERAL OF ETHIOPIA , TORONTO. CANADA

EMBASSY OF ETHIPIA , BEIJING , CHINA

MORE ...
 


Consulate General of Ethiopia © 2012, 3250 Wilshire Blvd, Suite #1101 Los Angeles, CA 90010